የአዲስ ኪዳን ታሪኮች መግቢያስለ አዲስ ኪዳንየኢየሱስ ክርስቶስ እና የተከታዮቹ ታሪክ ሉቃስ 1፥5–25፣ 57–80መጥምቁ ዮሐንስ ተወለደእግዚአብሔር ለኤልሳቤጥ እና ለዘካርያስ የገባውን ቃል ጠበቀ ማቴዎስ 1፤ ሉቃስ 1መላእክት ማርያምን እና ዮሴፍን ጎበኙየእግዜአብሔርን ልጅ ለመጠበቅ መመረጥ ሉቃስ 2፤ ማቴዎስ 2፥1–15አዳኝ ተወለደየእግዚአብሔር ቃል ኪዳን ተፈጸመ ሉቃስ 2፥39–52ታዳጊው ኢየሱስመማር እና ማደግ ማቴዎስ 3ኢየሱስ ተጠመቀለእግዚአብሔር ታማኝ የመሆኑን ምሳሌ ማሳየት ዮሐንስ 3፥43–51መጥታችሁ እዩጓደኛ ኢየሱስን እንዲከተል መጋበዝ ማቴዎስ 4፥1–10ሰይጣን ኢየሱስን ፈተነውፈተናን የመቋቋም ምሳሌ ዮሐንስ 4ኢየሱስ፣ አንዲት ሴት፣ እና የውሃ ጉድጓድስለ ህይወት ውሃ ማስተማር ሉቃስ 4፥16–31ኢየሱስ ስለ ተልዕኮው መሰከረበናዝሬት ተወገዘ ማቴዎስ 10፤ ሉቃስ 5፥1–11፤ 6፥12–16ኢየሱስ ሐዋርያቱን መረጠ“ሰዎችን አጥማጆች” ለመሆን የቀረበ ግብዣ ማቴዎስ 5–7ኢየሱስ የተራራ ስብከቱን አስተማረይበልጥ እንደሰማይ አባታችን እንድንሆን እየረዳን ማርቆስ 2፥1–12ኢየሱስ መራመድ የማይችልን ሰው ፈወሰአካላዊ እና መንፈሳዊ ፈውስ ማቴዎስ 8፥23–27፤ ማርቆስ 4፥36–41ኢየሱስ ማዕበሉን ጸጥ አደረገነፋሱ እና ባህሩ ሳይቀር ይታዘዙለታል ማርቆስ 5፥21–43ኢየሱስ አንዲትን ሴት ፈወሰ እንዲሁም የኢያኢሮስን ሴት ልጅ ከሞት አስነሳ“እመን ብቻ እንጂ አትፍራ” ሉቃስ 7፥1–10ኢየሱስ የመቶ አለቃውን አገልጋይ ፈወሰየሮሜው መሪ ታላቅ እምነት አሳየ ሉቃስ 7፥36–50ኢየሱስ አንዲትን ሴት ይቅር አላት“እጅግ ወዳለች” ማቴዎስ 12፥1–12፤ ሉቃስ 13፥10–17ኢየሱስ አንዲትን ሴት በሰንበት ፈወሰበተቀደሰ ቀኑ መልካምን ማድረግ ማቴዎስ 13ኢየሱስ ስለ አፈር፣ ዘር፣ ዳቦ፣ እና እንቁ አስተማረመንፈሳዊ እውነቶችን ለመረዳት የሚያግዙን ቀላል ታሪኮች ዮሐንስ 5፥1–17ኢየሱስ በቤተ ሳይዳ መጠመቂያለረዥም ጊዜ ታሞ የነበረውን ሰው መፈወስ ማቴዎስ 14፥13–21፤ ዮሐንስ 6ኢየሱስ በሺህ የሚቆጠሩ ሰዎችን መገበእርሱ የህይወት እንጀራ ነው ማቴዎስ 14፥22–33በውሀ ላይ መራመድእምነት ፍርሃትን ያሸንፋል ማቴዎስ 16-17ኢየሱስ ለሃዋርያቱ የክህነትን ቁልፍ ሰጣቸው’’በዚህ ዓለት ላይ ቤተክርስቲያኔን እመሰርታለሁ’’ ማርቆስ 8፥22-25ኢየሱስ አይነ ስውሩን ሰው ሲፈውስበጊዜ ሂደት የሚከሰት ፈውስ ማቴዎስ 18፥21–34ይቅር የማይለው አገልጋይ ምሳሌኢየሱስ ስለይቅርታ አስተማረ ዮሐንስ 8፥1-11ሰዎች ሃጢያት የሰራችን ሴት ሊቀጧት ፈለጉ‘’ሂጂ፣ ደግመሽ ሃጢያት አትስሪ’’ ዮሐንስ 10፥1–18ኢየሱስ መልካሙ እረኛ ነው“የራሴን በጎች አውቃለሁ የራሴም በጎች ያውቁኛል” ሉቃስ 10፥25–37የየደጉ ሳምራዊ ምሳሌራሳችንን እንደምንወድ ባልንጀሮቻችንን መውደድ ሉቃስ 10፥38–42ማርታ እና ማርያምበጣም አስፈላጊ የሆነውን መምረጥ ሉቃስ 15የጠፋው በግ፣ የጠፋው ገንዘብ፣ እና የጠፋው ልጅስለ እግዚአብሄር ፍቅር ሶስት ምሳሌዎች ሉቃስ 17፥11–19ኢየሱስ ለምጽ የነበረባቸውን አስር ሰዎች ፈወሰየምስጋና አስፈላጊነት ማቴዎስ 20፥1–16የወይኑ ስፍራ ሰራተኞች ምሳሌየተስፋ መልእክት ማርቆስ 10፧13–16ኢየሱስ ሕፃናትን ባረከ’’መንግስተ ሰማያት እንደነዚህ ላሉት ናትና’’ ማርቆስ 10፥17–31ኢየሱስ እና ሀብታሙ ወጣት“የዘላለም ሕይወትን እወርስ ዘንድ ምን ላድርግ?” ዮሐንስ 11፥1–46ኢየሱስ አላዛርን ከሞት አስነሳው’’እኔ ትንሳኤ እና ህይወት ነኝ’’ ሉቃስ 19፥1–10ቀረጥ ሰብሳቢው ዘኬዎስኢየሱስን ለማየት ዛፍ ላይ መውጣት ማቴዎስ 21፥1-16ኢየሱስ ወደ ኢየሩሳሌም ተጓዘህዝቡም አዳኛቸውን ተቀበሉ ማርቆስ 12፥41–44አንዲት መበለት እና ሁለት ዲናሮችኢየሱስ ስለመስዋእት አስተማረ ማቴዎስ 25፥1–13የአስር ድንግሎች ምሳሌለኢየሱስ ዳግም ምፅዓት መዘጋጀት ማቴዎስ 25፥14–30የመክሊቶች ምሳሌየመክሊት ምሳሌ—እግዚአብሔር የሰጠንን ነገር በአግባቡ መጠቀም ማቴዎስ 25፥31–46“ለእኔ አደረጋችሁት”ሌሎችን ስናገለግል፣ ኢየሱስን እያገለገልን ነን ማቴዎስ 26፤ ሉቃስ 22፤ ዮሃንስ 13–14የመጨረሻው እራትየመጨረሻው እራት—ኢየሱስ ቅዱስ ቁርባንን አስተዋወቀ ማቴዎስ 26፥36–46፤ ሉቃስ 22፥39–46ኢየሱስ በጌቴሴማኒስለ ዓለም ኃጢአት መከራ መቀበል ማርቆስ 14–15፤ ሉቃስ 22–23፤ ዮሐንስ 18–19ኢየሱስ ተይዟልየእግዚአብሔር ልጅ ላይ መፍረድ ማቴዎስ 27፤ ሉቃስ 23፤ ዮሐንስ 19ኢየሱስ ሕይወቱን ለእኛ አሳልፎ ሰጠከኃጢአት እና ከሞት ለማዳን መስዋዕት ሆነ ሉቃስ 24፥1–12፣ 36–49፤ ዮሐንስ 20ተነስቷልኢየሱስ ክርስቶስ ሞትን ለሁሉም አሸነፈ ሉቃስ 24፥13–25ኢየሱስ ሁለት ደቀ መዛሙርትን አጽናናበኤማሁስ ጎዳና ላይ አብሮ መጓዝ ዮሐንስ 21፤ ማቴዎስ 28፥16–20፤ ማርቆስ 16፥15–19ኢየሱስ ሐዋርያት በጎቹን እንዲያሰማሩ ጠየቃቸውሌሎችን ስለእርሱ በማስተማር ለኢየሱስ ፍቅርን ማሳየት የሐዋሪያት ስራ 1–4የኢየሱስ ሐዋርያት ቤተክርስቲያኑን ይመራሉማስተማር፣ ማጥመቅ፣ መፈወስ እና ሁሉንም ነገር ማካፈል የሐዋሪያት ሥራ 6–7እስጢፋኖስ ስለ ኢየሱስ ክርስቶስ መሰከረደፋር አገልጋይ ለምስክርነቱ ሕይወቱን አሳልፎ ሰጠ የሐዋርያት ስራ 8፥5–24ስምዖን እና የእግዚአብሔር ኃይልስለ እግዚአብሔር ክህነት መማር የሐዋርያት ስራ 9፥1–31ኢየሱስ ለሳኦል ተገለጠለንስሐ ለመግባት እና ጌታን ለመከተል የቀረበ ግብዣ የሐዋርያት ስራ 9፥36–42ጣቢታ፣ “መልካም ነገር የሞላባት” ሴትበኢየሱስ ክርስቶስ ኃይል ወደ ሕይወት ተመለሰች የሐዋርያት ስራ 10ቆርኔሌዎስና ጓደኞቹ መንፈስ ቅዱስን ተቀበሉወንጌል ለሁሉም ነው የሐዋርያት ስራ 12፥1–17መልአክ ጴጥሮስን ከእስር ቤት አወጣውእግዚአብሔር ጸሎቶችን ይመልሳል የሐዋርያት ስራ 16፥9–40ጳውሎስና ሲላስከጌታ በመጣ ተአምራት ዳኑ የሐዋርያት ስራ 21–22፤ 26–28ጳውሎስ ወደ ሮም ባደረገው ጉዞ ላይ የነበሩ ተአምራትጌታ አገልጋዮቹን ይባርካል ሮሜ 3፥21-28፤ 5፥1–11፤ 6፥3–6ለመዳን በኢየሱስ ክርስቶስ መታመንበጸጋው መዳን ሮሜ 8፥18–39ከክርስቶስ ፍቅር ማንም ሊለየን አይችልምህይወት በሚከብድበት ጊዜ የሚረዳ የተሰጠ ተስፋ 1 ቆሮንቶስ 6፥16–20ጳውሎስ ሰውነታችንን ከቤተመቅደሶች ጋር አነፃጸረከእግዚአብሔር የመጡ የተቀደሱ ስጦታዎች 1 ቆሮንቶስ 12–13ጳውሎስ ቤተክርስቲያንን ከክርስቶስ አካል ጋር አነፃጸረስለመንፈሳዊ ስጦታዎች፣ አንድነት እና ልግስና ማስተማር 1 ቆሮንቶስ 15ሁሉ በክርስቶስ ህያዋን ይሆናሉጳውሎስ ስለትንሳኤ አስተማረ 2 ቆሮንቶስ 12፥7–10ኢየሱስ ደካማ ነገሮችን ጠንካራ ሊያደርግ ይችላልበ“እሾህ”ላይ የተመሰረተ የጳውሎስ ትምህርት ኤፌሶን 2፥19–20፤ 4፥11–14በእምነት አንድነትኢየሱስ ክርስቶስ በህይወት በሚኖሩ ሐዋርያት እና ነቢያት ቤተክርስቲያኑን ይመራል። ኤፌሶን 6፥11–17የእግዚአብሔር ሙሉ ዕቃ ጦርበመንፈሳዊነት ተጠብቆ መቆየት 1 እና 2 ተሰሎንቄየብርሃን ልጆችየብርሃን ልጆች—የኢየሱስ ክርስቶስን ምጻት እየጠበቅን በእርሱ መታመን 1 እና 2 ጢሞቴዎስለጢሞቴዎስ የተላኩ ደብዳቤዎችጳውሎስ ወጣት ጓደኛውን ይመክራል ዕብራውያን 11–12በኢየሱስ ክርስቶስ በማመን መኖርእርሱ “የእምነታችን ጀማሪ እና ፈጻሚ” ነው ያዕቆብ 1–3ከያዕቆብ የተላከ ደብዳቤየእግዚአብሔርን ቃል ለመስማት ብቻ ሳይሆን ለመታዘዝ የተሰጠ ግብዣ ራዕይኢየሱስ ክርስቶስ ዳግመኛ ይመጣልዮሐንስ ስለ ኢየሱስ ክርስቶስ ያየው የተስፋ ራዕይ