የጥቅምት 2025 (እ.አ.አ) አጠቃላይ ጉባኤ የቅዳሜ ጠዋት ክፍለ-ጊዜ የቅዳሜ ጠዋት ክፍለ-ጊዜከጥቅምት 4 ጀምሮ እስከ ጥቅምት 5 ቀን 2025 (እ.አ.አ) የሚካሄደው የኋለኛው ቀን ቅዱሳን የኢየሱስ ክርስቶስ ቤተክርስቲያን የ195ኛው ግማሽ አመታዊ አጠቃላይ ጉባኤ የቅዳሜ ጠዋት ክፍለ-ጊዜ። ዳለን ኤች. ኦክስመግቢያፕሬዚዳንት ኦክስ ፕሬዚዳንት ራስል ኤም. ኔልሰን ከህይወት ካለፉ በኋላ የሚካሄድ አጠቃላይ ጉባኤ እንደሆነ ስለዚህ ይህም ያልተለመደ ቢሆንም እንደታቀደው እንደሚቀጥል አስተዋወቁ። ሔንሪ ቢ. አይሪንግየአጠቃላይ ባለስልጣናትን፣ የአከባቢ ሰባዎችን እና አጠቃላይ መሪዎችን መደገፍፕሬዚዳንት አይሪንግ፣ የኋለኛው ቀን ቅዱሳን የኢየሱስ ክርስቶስ ቤተክርስቲያን አጠቃላይ ባለስልጣናትን፣ የአካባቢ ሰባዎችን እና አጠቃላይ መሪዎችን ለድጋፍ ያቀርባሉ። ጌሪ ኢ. ስቲቨንሰንየሚያስተራርቁ ብፁዓን ናቸውሽማግሌ ስቲቨንሰን በልባችን፣ በቤት፣ እና በህብረተሰቦቻችን ውስጥ አስታራቂ እንድንሆን አዳኝ የመከረንን እንድንከተል አስተማሩ። Tracy Y. BrowningTracy Y. Browning ሮናልድ ኤም. ባርሴሎስእግዚአብሔር ልብን ያያልሽማግሌው ባርሴሎስ ይበልጥ ሆን ብለን ጌታን ለመከተል ቃል በመግባት ልባችንን ለእርሱ እንድንሰጥ ይጋብዙናል። Brik V. EyreBrik V. Eyre ኬሊ አር. ጆንሰን“ከእግዚአብሔር ጋር እንዲታረቁ”ሽማግሌ ጆንሰን በኢየሱስ ክርስቶስ ስርየት አማካኝነት ከእግዚአብሔር ጋር እንድንታረቅ ይጋብዙናል። ዲይተር ኤፍ. ኡክዶርፍበሙሉ ልባችሁ ድርሻችሁን ተወጡሽማግሌ ኡክዶርፍ እኛን እና ሌሎችን እንዲባርኩ የሰጠንን ስጦታዎች ለማዳበር መስራት እንዳለብን ያስተምራሉ። የቅዳሜ ከሰዓት በኋላ ክፍለ-ጊዜ የቅዳሜ ከሰዓት በኋላ ክፍለ-ጊዜከጥቅምት 4 ጀምሮ እስከ ጥቅምት 5 ቀን 2025 (እ.አ.አ) የሚካሄደው የኋለኛው ቀን ቅዱሳን የኢየሱስ ክርስቶስ ቤተክርስቲያን የ195ኛው ግማሽ አመታዊ አጠቃላይ ጉባኤ የቅዳሜ ከሰዓት በኋላ ክፍለ-ጊዜ። ሽማግሌ ሮናልድ ኤ. ራዝባንድየቤተሰብ አዋጅ—ከእግዚአብሔር ዘንድ የመጡ ቃላትሽማግሌ ራዝባንድ ከቤተሰብ አዋጅ ውስጥ መርሆችን አጋሩ እንዲሁም ይህ ሰነድ መለኮታዊ ምንጭ እንዳለው እና ለእግዚአብሔር ቃላት በሚሰጡት አክብሮት ሊከበር እንደሚገባ አስተማሩ። Chad H WebbChad H Webb ጀረሚ አር. ጃጊበመሰዊያ መንበርከኪያ ላይ ያሉ ትሁት ነብሳትማግሌ ጃጊ በቅዱስ መሰዊያ ላይ ከእግዚአብሔር ጋር የምንገባቸውን ቃል ኪዳኖች በመጠበቅ እንደምንባረክ ያስተምራሉ። ኬቭን ጂ. ብራውንየምስክርነት የዘላለም ስጦታሽማግሌ ብራውን ምስክርነቶቻችንን የሚገነቡ እና ለማመን ለመምረጥ የሚያበረታቱን ሶስት እውነቶች አካፈሉ፡፡ ጌሪት ደብሊው. ጎንግማንም ሰው ብቻውን አይቀመጥምሽማግሌ ጎንግ ጌታ ወደ እርሱ እንድንመጣ እና እርስ በራስ በቤተክርስቲያኑ ውስጥ አንድ እንድንሆን እንደሚጋብዘን አስተምረዋል፡፡ ማይክል ሲዝላበክርስቶስ በኩል ያሉ ትናንሽ እና ቀላል ነገሮችሽማግሌ ሲዝላ የክርስቶስን ትምህርት ቀለል ባለ መንገድ መተግበር ደስታን እንደሚያመጣልን፣ በጥሪዎቻችን ውስጥ መመሪያ እንደሚሰጥ፣ አንዳንድ የህይወት ውስብስብ ጥያቄዎችን እንደሚመልስ እና ጥንካሬ እንደሚሰጥ አስተምረዋል። ክዉንተን ኤል. ኩክጌታ ስራውን እያፋጠነ ነውሽማግሌ ኩክ ጌታ ስራውን ሲያፋጥን፣ የቤተክርስቲያኗ አባላት አዲስ እና የተመለሱ አባላትን የመቀበል እና ተቀባይነት እንዲኖራቸው የማድረግ የተቀደሰ ሀላፊነት እንዳለባቸው አስተማሩ። ለእነዚህ አዲስ ወይም ተመላሽ አባላትም ምክር ሰጡ። የቅዳሜ ምሽት ክፍለ-ጊዜ የቅዳሜ ምሽት ክፍለ-ጊዜከጥቅምት 4 ጀምሮ እስከ ጥቅምት 5 ቀን 2025 (እ.አ.አ) የሚካሄደው የኋለኛው ቀን ቅዱሳን የኢየሱስ ክርስቶስ ቤተክርስቲያን የ195ኛው ግማሽ አመታዊ አጠቃላይ ጉባኤ የቅዳሜ ምሽት ክፍለ-ጊዜ ነው። ፓትሪክ ኪሮንኢየሱስ ክርስቶስ እና አዲሱ ጅማሬያችሁሽማግሌ ኪሮን ኢየሱስ ክርስቶስ በኃጢያት፣ በድካም ወይም በእንቅፋት ስንሸከም አዲስ ጅምሮችን እንደሚሰጠን ይመሰክራሉ። J. Anette DennisJ. Anette Dennis Steven C. BarlowSteven C. Barlow ውልያም ኬ. ጃክሰንበጎቹን ማስታወስሽማግሌ ጃክሰን በቤተክርስቲያን ውስጥ በምንሰጠው አገልግሎት ግለሰቦችን በማገልገል ላይ፣ የመቁጠር እና የማስተዋል መርሆችን በመከተል ላይ ማተኮር እንዳለብን ያስተምራሉ። ኒል ኤል. አንደርሰንየኃጢያት ክፍያን የሚያቀርብ የኢየሱስ ክርስቶስ ፍቅርሽማግሌ አንደርሰን ኢየሱስ ክርስቶስ ኃጢአት ለሠሩት ይቅርታን ለማምጣት እና በሌሎች ኃጢአት ለተጎዱት ፈውስ ለማምጣት ስላለው ኃይል ያስተምራሉ። የእሁድ ጠዋት ክፍለ-ጊዜ የእሁድ ጠዋት ክፍለ-ጊዜከጥቅምት 4 ጀምሮ እስከ ጥቅምት 5 ቀን 2025 (እ.አ.አ) የሚካሄደው የኋለኛው ቀን ቅዱሳን የኢየሱስ ክርስቶስ ቤተክርስቲያን የ195ኛው ግማሽ አመታዊ አጠቃላይ ጉባኤ የእሁድ ጠዋት ክፍለ-ጊዜ። ጀፍሪ አር. ሆላንድእናም አሁን አየሁሽማግሌ ሆላንድ ጌታ ዓይነ ስውርን በሸክላ ድብልቅ እንደፈወሰው፣ እኛንም ለመባረክ እና ለማስተማር ብዙ ጊዜ ትሁት ወይም ያልተለመዱ ነገሮችን ይጠቀማል በማለት ያስተምራሉ። ጄምስ ኢ. ኢቫንሰንሂዱ እና እንዲሁ አድርጉሽማግሌ ኢቫንሰን የአገልግሎት ሚስዮናውያንን አጉልተው ያሳያሉ እናም አገልግሎታቸው ሰዎችን ወደ ክርስቶስ ለማምጣት እንዴት እንደሚረዳ እና ለእኛ ምሳሌ እንደሚሆነን ያስተምራሉ። ዩልሲስ ሶሬስራስን በመግዛት ባህርይ ተጎናጽፎሽማግሌው ሶሬስ ራስን መግዛት ከሌሎች የክርስቶስ ባሕርያት ጋር የሚስማማና የሚያጠናክር እንደሆነ አስተማሩ። የአዳኙን ምሳሌ እንድንከተል እና ይህንን በስነምግባር የባህሪያችን አካል እንድናደርግ ጋበዙን። ፒተር ኤም. ጆንሰንአንዱን የማገልገል ኃይልሽማግሌ ጆንሰን ወደ ጌታ ቤት በሚወስደው መንገድ ስናገለግል፣ እርስ በርሳችን የኢየሱስ ክርስቶስ ታማኝ ደቀመዛሙርት እንድንሆን እንረዳዳለን። ዲ. ቶድ ክርስቶፈርሰንወደ እግዚአብሔር ተመልከቱ እና በህይወት ኑሩሽማግሌ ክሪስቶፈርሰን እግዚአብሔርን መመልከቱ ብልጽግናን እና የመንፈስ ቅዱስን ስጦታ ጨምሮ በረከቶችን እንደሚያመጣ አስተምረዋል። አንድሪያ ሙኘዝ ስፓነስየእግዚአብሔር ነቢያትእህት ስፓነስ ወጣቶች እንዴት በህይወት ስለሚኖር የእግዚአብሔር ነቢያት የራሳቸውን ምስክርነት ለማግኘት እንደሚችሉ አስተምረዋል። ሄነሪ ቢ. አይሪንግበክርስቶስ ማረጋገጫን እና ጥንካሬን ማግኘትበአዳኝ ላይ ከተመካን እና ወደ እርሱ ከዞርን ፈተናዎቻችን ሊያጠነክሩን እንደሚችሉ ሽማግሌ አይሪንግ ያስተምራሉ። የእሁድ ከሰዓት በኋላ ክፍለ-ጊዜ የእሁድ ከሰዓት በኋላ ክፍለ-ጊዜከጥቅምት 4 ጀምሮ እስከ ጥቅምት 5 ቀን 2025 (እ.አ.አ) የሚካሄደው የኋለኛው ቀን ቅዱሳን የኢየሱስ ክርስቶስ ቤተክርስቲያን የ195ኛው ግማሽ አመታዊ አጠቃላይ ጉባኤ የእሁድ ከሰዓት በኋላ ክፍለ-ጊዜ ነው። ዴቪድ ኤ. ቤድናርበራሳቸው ላይ ፈራጅ ይሆናሉሽማግሌ ቤድናር የፍርድ ቀን የምንፈራው ወይም በስጋት የምንመለከተው ሳይሆን ደስ የሚያሰኝ፣ ግርማዊ ቀን ለመሆን እንዴት እንደሚችል አብራሩ። ቢ. ኮሪ ኩቪሊዬየምትጠሩበት ስምሽማግሌ ኪቪሊዬ የክርስቶስን ስም በራሳችን ላይ መውሰድ ምን ማለት እንደሆነ አካፈሉ። ማቲው ኤስ. ሆላንድየራሳችሁን ምሕረት አትተውሽማግሌ ሆላንድ የዮናስን ምሳሌ እንድንከተል እና የክርስቶስን ድንቀትን ሚያነሳሳ ምህረት በህይወታችን ውስጥ እንድንጋብዝ አስተማሩ። ካርሎስ ኤ. ገዶይፈገግ ያሉ ፊቶች እና አመስጋኝ ልቦችበአፍሪካ ያሉ ቅዱሳን በፈተናዎች ውስጥ ቢሆኑ እንኳ በአዳኙ ላይ ትኩረት በማድረግ ደስተኛ እና አመስጋኝ እንደሆኑ ሽማግሌ ጎዶይ ያስተምራሉ። ዴል ጂ. ረንለንድበላያችን ላይ የኢየሱስ ክርስቶስን ስም መውሰድሽማግሌ ረንለንድ በላያችን ላይ የኢየሱስ ክርስቶስን ስም ስንወስድ፣ እንደ እርሱ ለመሆን እንደምንችል አስተማሩ። ጆን ዲ. ኤሞስየምስራች የአሰራር መመሪያሽማግሌ ኤሞስ ኢየሱስ ክርስቶስን ወደ ህይወታችን ለመጋበዝ የሚያስችለንን ተጨማሪ ነገሮች ስናደርግ ደስታ ማግኘት እንደምንችል አስተማሩ። ኦዛኒ ፋሪያስመጽሐፈ ሞርሞን—የማይለካ የጉዞአችን ሃብትሽማግሌ ፋሪያስ በመጽሐፈ ሞርሞን ጥናት አማካይነት ወደ ኢየሱስ ክርስቶስ መለወጣችንን ጥልቅ ሊያደርጉ የሚችሉ ሶስት ሃሳቦችን አቀረቡ። ዳለን ኤች. ኦክስበቤተሰብ ላይ ያተኮረ የኢየሱስ ክርስቶስ ወንጌልፕሬዘደንት ኦክስ በኢየሱስ ክርስቶስ ወንጌል ውስጥ ቤተሰቦች ለምን ወሳኝ እንደሆኑ ያስረዳሉ እንዲሁም ቤተሰቦቻችንን ለማጠናከር ማድረግ የምንችላቸውን ነገሮች ይገልጻሉ።