ጥር 2026 (እ.አ.አ) ሊያሆና ዴቪድ ኤ. ቤድናርከመለኮት ባሕርይ ተካፋዮችሽማግሌ ቤድናር የእግዚአብሔርን ታላቅ የማዳን፣ የመቤዠት፣ የመታደስ፣ የምህረት እና የደስታ እቅድን ስናስብ ነፍሳችን በምስጋና መወጠር እንዳለባት ያስተምራሉ። ለወጣቶች ጥንካሬ የወጣት ወንዶች እና ሴቶች አጠቃላይ አመራሮች።ከእኔ ጋር ተራመድ።ስለ የ2026 (እ.አ.አ) የወጣቶች ጭብጥ ከወጣት ሴቶች እና ወጣት ወንዶች አጠቃላይ አመራሮች የተላኩ መልእክቶች። ጓደኛ አዳም እና ሔዋንበኤደን ገነት ውስጥ ስለ አዳምና ሔዋን ታሪክ አንብቡ።