ሐምሌ 2025 (እ.አ.አ) ጌሪ ኢ. ስቲቨንሰንበወንጌል ጉዞአችሁ ውስጥ ሃሴትን ፈልጉወደ ዘለዓለም ህይወት እየተጓዙ ባሉበት ጊዜ የኋለኛው ቀን ቅዱሳን በዚህ ህይወት የወንጌልን ፍሬዎች እንዲመገቡ እና ሃሴት እንዲሰማቸው ሽማግሌ ስቲቨንሰን ይጋብዛሉ። ለወጣቶች ጥንካሬ ዴቪድ ኤ. ኤድዋርድስከዚህ ህይወት በኋላ፤ ለአንዳንድ ጥያቄዎች መልሶችከሞት በኋላ ስላለው ህይወት ወጣት የቤተክርስቲያን አባላት ሊገጥሟቸው የሚችሉ የአንዳንድ ጥያቄዎች መልሶች እነዚህ ናቸው። ጓደኛ የቅዱሳት መጻህፍት ታሪኮች፦ ሐዋርያት በታላቋ ብሪታንያ ሚስዮን አገለገሉዳግም የተመለሰው ቤተክርስቲያን ሐዋርያት በታላቋ ብሪታንያ ሚስዮንን ለማገልገል መከራን እንዴት እንደተቋቋሙ አንድን ታሪክ አንብቡ።