“አጠቃላይ እይታ፣” የቴክኖሎጂ ሀላፊነት (2025)
“አጠቃላይ እይታ፣” የቴክኖሎጂ ሀላፊነት መውሰድ
ማጠቃለያ
ዓላማ—ቴክኖሎጂን በዓላማ መጠቀም እችላለሁ። እኔን አይቆጣጠረኝም።
“እኔ፣ ጌታ ለአንተ የምታደርገው ታላቅ ሥራ አለኝ” (ትምህርት እና ቃል ኪዳኖች 112፡6)።
እቅድ ያውጡ—ወደፊት እቅድ ሳወጣ የተሻለ ስሜት ይሰማኛል እና የተሻለ እሆናለሁ።
“እነሆም፣ ይህ ጊዜ ለሰዎች እግዚአብሔርን ለመገናኘት የዝግጅት ወቅት ነው” (አልማ 34፥32)
ቆም በል— እና እረፍት ብወስድ ለኔ ደህና ነው።
“ዕረፉ፣ እኔም አምላክ እንደ ሆንሁ እወቁ” (ትምህርት እና ቃል ኪዳኖች 101፥16)።
|
አላማ |
እቅድ |
ባለበት ማቆም |
|---|---|---|
|
ቴክኖሎጂን በዓላማ መጠቀም እችላለሁ። እኔን አይቆጣጠረኝም.። |
አስቀድሜ ሳቅድ፣ የተሻለ ስሜት ይሰማኛል ፤ እንዲሁም የተሻለ ምርጫ እመርጣለሁ። |
ቆም ብል እና እረፍት ብወስድ ለኔ ደህና ነው። |
ልናስብባቸው የሚገቡ ጥያቄዎች
|
አላማ |
እቅድ |
ባለበት ማቆም |
|---|---|---|
|
|
|
ተግባራዊ ምክሮች
|
አላማ |
እቅድ |
ባለበት ማቆም |
|---|---|---|
|
|
|