ጥቅምት 2025 (እ.አ.አ) ሊያሆና ሮናልድ ኤ. ራዝባንድቃል ኪዳኖች፣ ሀይል እና የተስፋ ቃላትሽማግሌ ራዝባንድ ቤተመቅደስ ከጌታ ከኢየሱስ ክርስቶስ ዳግም ምጽአት በፊት ለምእመናን ቃል የተገባው ኃይል እና ጥበቃ ማዕከል እንደሆነ መሰከሩ። ለወጣቶች ጥንካሬ ጌታ ለምን ቤተክርስቲያን አለው?ጌታ ለምን ቤተክርስቲያን አለው? ለሚለው ጥያቄ አጭር ምላሽ። ጓደኛ የቅዱሳት መጻህፍት ታሪኮች፦ ጄን ማኒንግ ወደ ናቩ ተጓዘችጅጄን እና ቤተሰቧ በናቩ ካሉ ቅዱሳን ጋር ለመሰብሰብ ስላደረጉት በመቶዎች ማይል የሚቆጠሩ የእግር መንገድ ታሪክን አንብቡ።c