መስከረም 2025 (እ.አ.አ) ዲ. ቶድ ክርስቶፈርሰንበክህነት ስልጣን እና ሃይል የተባረከሽማግሌ ክርስቶፈርሰን የቤተክርስቲያን አባላት የእግዚአብሔርን ሃይል በመጠቀም ለማገልገል እና በቤተክርስቲያን፣ በቤት፣ እና በአለም ዙሪያ ሌሎችን ለመባረክ የተመረጡ እንደሆኑ አስተምረዋል። ለወጣቶች ጥንካሬ ብራየን ወንግለርኢየሱስ ክርስቶስ ለመልካም ቀናትም ጭምር ነውነገሮች በመልካም በሚሆኑበትን ጊዜያት እንኳን በአዳኙ ላይ ስለማተኮር የሚረዱ አንዳንድ ሃሳቦች። ጓደኛ የቅዱሳት መፃህፍት ታሪኮች፦ ናቩን መገንባትጆሴፍ እና ቅዱሳን ናቩን ስለመሰረቱበት እና በዚያም ቤተመቅደስን ስለገነቡበት ታሪክ አንብቡ።