መጋቢት 2025 (እ.አ.አ) ኒል ኤል. አንደርሰንየሰማይ አባት ሊያናግራችሁ ይፈልጋል።ሽማግሌ አንድርሰን የሰማይ አባትን በጸሎት ብንጠራው፣ ድምፁን ብናደምጠው፣ እንዲሁም የሚያምን ልብ ካለን እንደሚያነጋግረን አስተምሮአል። ለወጣቶች ጥንካሬ “የዚህ ዓለምን ነገር በመተው” እንዴት ነው በዓለም ውስጥ የምንኖረው?“የዚህ ዓለምን ነገር በመተው” እንዴት ነው በዓለም ውስጥ የምንኖረው? ጥያቄ መልስ? ጓደኛ የቅዱሳት መጻሕፍት ታሪኮች፦ ክህነት ተመልሷልስለ ጆሴፍ ስሚዝ መጠመቅ እና ክህነት ስለመቀበል ታሪክ አንብቡ።