የካቲት 2025 (እ.አ.አ) ዲይተር ኤፍ. ኡክዶርፍ“እፈውሳቸዋለው”ሽማግሌ ኡክዶርፍ እንዳስተማሩት የአዳኙ የመፈወስ አገልግሎት በትንሳኤ ለእያንዳንዳችን ስለሚመጣው ዘላቂ አካላዊና ስሜታዊ ፈውስ መለኮታዊ ማሣያ እና ቃል ኪዳን ነው። ለወጣቶች ጥንካሬ ዴቪድ ዲክሰንእርዳታ ፍፁም ከሆነ ምንጭምንም ዓይነት ትግል ቢኖርባችሁ ፣ ወደ እርሱ ስትመለሱ ኢየሱስ ክርስቶስ ይረዳችኋል። ጓደኛ ጆሴፍ ስሚዝ የወርቅ ሰሌዳዎቹን ተቀበለጆሴፍ ስሚዝ የወርቅ ሰሌዳዎችን ስለመቀበሉ ታሪክ አንብቡ።