“ከእነርሱ ጋር ሁኑ እናም አጽናኑአቸው።” 15:29 ሽማግሌ ሆላንድ ሌሎችን ለመንከባከብ እና ለማገልገል በልብ ውሳኔ ስናደርግ፣ በክርስቶስ ንጹህ ፍቅር መነሳሳት እንደሚገባን አስተማሩ።