2021 (እ.አ.አ)
እርሱም መጣ
ታህሳስ 2021 (እ.አ.አ)


“እርሱም መጣ፣” ለወጣቶች ጥንካሬ፣ ታህሳስ 2021 (እ.አ.አ)።

ወርሀዊ የለወጣቶች ጥንካሬ መልዕክት፣ ታህሳስ 2021 (እ.አ.አ)

እርሱም መጣ

ትምህርት እና ቃል ኪዳኖች ኢየሱስ ክርስቶስ ወደ ምድር እንደመጣ ይመሰክራሉ እናም ማን እንደሆነና ለሰው ሁሉ ምን እንዳመጣ ያስተምሩናል።

እርሱም በምድር ላይ ተወልዶ ነበር።

እናት እና ልጅ

ተወልዶ፣ በጀንዲ ፔጅ

የአባቱን ፍላጎት ለመፈጸም ነበር የመጣው

ኢየሱስ ክርስቶስ እያስተማረ

በሰማይ እንደሆነች እንዲሁም በምድር፣ በጀስትን ኩንዝ

እርሱም ተማረ እናም አደገ

ህጻኑ ኢየሱስ ከዮሴፍ ጋር አናጢነት ሲሠራ

ህፃኑም አደገ በመንፈስም ጠነከረ፣ በዋልተር ሬን

ሰዎችን ሁሉ ለማዳን መጣ

ክርስቶስ በጌተሰማኒ

ክርስቶስ በጌተሰማኒ፣ በማይክል ማልም

ስለእርሱ እንዲመሰክሩ ሌሎችን ይልካል

መላእክት የክርስቶስን መወለድ ለእረኞች እያበሰሩ

ስዕል በጀስትን ኩንዝ

እርሱ ብርሀን ነው

ህጻን

ትንሹ በግ፣ በጀንዲ ፔጅ