ሚያዝያ 2017 (እ.አ.አ) አጠቃላይ የሴቶች ስብሰባ አጠቃላይ የሴቶች ስብሰባ ቧኒ ኤች. ኮርዶንበጌታ እመኑ እና አትደገፉእህት ኮርዶን በራሳችን መረዳት በመደገፍ ሳይኖን በእምነታችን ኢየሱስን ለመከተል ለመቻል ቅዱሳት መጻህፍትን እንድናጠና፣ እንድጸልይ፣ እና ሌሎችን እንድናገለግል መከሩን። ኬሮል ኤፍ መኮንኪየቅዱስነት ወብትእህት መኮንኪ እህቶች ቃል ኪዳኖችን በመጠበቅ፣ መንፈስን በመከተል፣ እና በኢየሱስ ክርስቶስ በመመካት የቅዱስነት መለኮታዊ ውርሳቸው መሰረት እንዲኖሩ አበረታቱ። ሊነዳ ኬ. በርተንአንዳንድ ሴቶችእህት በርተን በአዲስ ኪዳን ውስጥ ያለችው፣ በዳግም መመለስ መጀምሪያ የነበረች፣ እና በቀናችን ፅኑ እና ልበ ሙሉ እምነት ያላትን ታማኝ ሴት ገልጸዋል። ሔንሪ ቢ. አይሪንግ“ሰላሜን እሰጣችኋለሁ”መንፈስ ቅዱስ ሰላም እንደሚያመጣልን፣ የድሮ መንፈሳዊ አጋጣሚዎችን እንድናስታውን እንደሚረዳን፣ ወደ መልካም እንደሚመራን፣ እና አንድነትና ፍቅርን እንደሚያነሳሳ ፕሬዘደንት አይሪንግ አስተምረዋል። አጠቃልይ የክህነት ስብሰባ አጠቃልይ የክህነት ስብሰባ ቶማስ ኤስ. ሞንሰንደግነት፣ ልግስና፣ እና ፍቅርፕሬዘደንት ሞንሰን የክህነት ተሸካሚዎች የአዳኝን የደግነት ምሳሌ እንዲከተሉ አስተማሩ። ዴቭድ ኤ በድናርለስራው ተጠርታችኋልሽማግሌ ቤድናር ሚስዮን በልዩ ቦያ እንዲያገለግሉ መመደብ ለማግልገል ከሚጠሩበት ሁለተኛ ጉዳይ እንደሆነ አስተማሩ። እንዲሁም ስለሚስዮን መዘጋጀትም ተወያዩ። ጄራልድ ኮዜመንገዱን አዘጋጁኤጲስ ቆጶስ ኮዚ የአሮናዊ እና የመልከ ጼዴቅ ክህነት ተሸካሚዎች በመምራት፣ ሌሎችን በማገልገል፣ እና የደህንነት ስራን በማከናወን አብረው እንዲሰሩ ገፋፉ። ዲዪተር ኤፍ ኡክዶርፍከእናንተ ውስጥ የሚበልጠውፕሬዘደንት ኡክዶርፍ ታዋቂ ቦታን በመፈለግ፣ እንደ ነጎድጎድ ልጆች እንዳንሆን፣ ግን በተጠራንበት ሽልማትን ባለመጠበቅ እንድናገለግል አበረታቱ። ሔንሪ ቢ. አይሪንግ“ከእኔ ጋር ተራመዱ”ፕሬዘደንት አይሪንግ ከእርሱ ጋር “ሲራመዱ” ጌታ በክህነት አገልግሎታቸው የሚያጎላቸው እና የሚያጠናክራቸው እንደሆነ ክህነት ተሸካሚዎችን አስተማሩ። የእሁድ ጠዋት ስብሰባ የእሁድ ጠዋት ስብሰባ ቶማስ ኤስ. ሞንሰንየመፅሐፈ ሞርሞን ኃይልፕሬዘደንት ሞንሰን በኢየሱስ ክርስቶስ ጠንካራ ምስክርነት በኩል ከኃጢያት እና ከክፉ እንጠበቅ ዘንድ መፅሐፈ ሞርሞንን በየቀኑ እንድናነብ አበረታቱን። ጆይ ዲ. ጆንስኃጢያት-ተቋቋሚ ትውልድእህት ጆንስ ልጆች ጀግና እና ኃጢያት ተቋቋሚ እንዲሆኑ ለመርዳት እንደምንችል አስተማሩ። ዩን ህዋን ቾይዙሪያችሁን አትመልከቱ፣ ወደ ላይ ተመልከቱ!ሽማግሌ ቾይ እኛ ሌሎች ወደ ክርስቶስ እንዲመጡ መጋበዝ እንዳለብን፣ እና ይህንንም ወደ ላይ ወደ ክርስቶስ እንደ ምሳሌ በመመልከት እና በመከተል ለማድረግ እንደምንች አስተማሩ። ሮናልድ ኤ. ራዝባንድመንፈስ ቅዱስ ይምራሽማግሌ ራዝባንድ መንፈስ ቅዱስ እንደሚያነሳሳ፣ እንደሚመሰክር፣ እና እንደሚገፋፋን አስተማሩ። ኤል ውትኒ ክሌይተንምንም ነገር ቢላችሁ አድርጉትሽማግሌ ክሌይተን የእግዚአብሔርን ትእዛዛት፣ በትንሽም መንገድ ቢሆን፣ ስንታዛዝበት፣ በእምነት እና ጥንካሬ እንደሚባርከን አስተማሩ። ዳለን ኤች ኦክስአምላክ እና የደህንነት እቅድሽማግሌ ኦክስ ስለአምላክ እውነት እና ስለደህንነት እቅድ ስለምናውቅ፣ ለሟች ጉዞአችን የመንገር ካርታ እንዳለን አስተማሩ። ዲዪተር ኤፍ ኡክዶርፍፍጹም ፍቅር ፍርኃትን አውጥቶ ይጥላልፕሬዘደንት ኡክዶርፍ በኢየሱስ ክርስቶስ ንጹህ እና ፍጹም ፍቅር ስናምን በፍርሀት ሳይሆንበእምነት ለመኖር እንደምንችል አስተማሩ። የእሁድ ከሰዓት በኋላ ስብሰባ የእሁድ ከሰዓት በኋላ ስብሰባ ዲ ቶድ ክርስቶፈርሰንማስጠንቀቂያ ድምፅሽማግሌ ክርስቶፈርሰን ሌሎች ሰለታላቁ የደህንነት እቅድ በረከቶችን ለመማር እንደሚችሉ የወንጌል መሰረታዊ መርሆችን በመካፈል እንድሳስጠነቅቅ ጠየቁን። ጃክዊን ኢ. ኮስታለቤተክርስቲያኗ ጓደኞች እና መርማማዎችሽማግሌ ኮስታ ለቤተክርስቲያኗ ጓደኞች እና መርማሪዎች አራት መሰረታዊ መርሆችን ተካፈሉ። ኤስ. ማርክ ፓልመርበዚያን ጊዜ ኢየሱስ እሱን ባየው ጊዜ ወደደውሽማግሌ ፓልመር መጀመሪያ አዳኝ እንዳደረገው ሌሎችን እንድናፈቅር ከዚያም አስፈላጊ በሚሆንበት ጊዜ እነሱን ለማረም እና እርሱን እንዲከተሉ የመጋበዝ አስፈላጊነቱን አስተምረዋል። ጌሪ ኢ ስቲቨንሰንመንፈስ ቅዱስ እንዴት ይረዳችኋል?ሽማግሌ ስቲቨንስ መንፈስ ቅዱስ—የመንፈስ ግለሰብ እና የአምላክ አባል—እንደሚያጠናቅቅ፣ እንደሚያፅናና፣ እና እንደሚመሰክር አስተማሩ። ሲ ስኮት ግሮውይህች የዘላለም ህይወት ናትሽማግሌ ግሮው በጸሎት፣ ቅዱሳት መጻህፍትን በማንበብ፣ እና ፈቃቁን በማክበር እግዚአብሔርን ለማወቅ እንደምንችል አስተምረዋል። ቤንጃሚን ደ ሆዮስብርሀናችን ለሀገሮች ምልክቶች እንዲሆኑሽማግሌ ዴ ሆይስ ሰንበትን በማክበር፣ በቤተሰብ ታሪክ እና በቤተመቅደስ ስራ በመሳተፍ፣ እና የጌታን መንገድ በማስተማር ብርሀን ለመሆን እንደምንችል አስተምረዋል። ክውንተን ኤል. ኩክየእምነት መሰረቶችሽማግሌ ኩክ ቢየሱስ ክርስቶስ ያለንን እምነት ለማጠናከር መስዋዕት ማድረግ እና አስፈላጊ የሆነው ትህትና ሊኖረን እንደሚገባ አስተማሩ።