“ሚስዮናውያን ወንጌልን አካፈሉ፣” ጓደኛ፣ ሚያዝያ 2021 (እ.አ.አ)
ወርሃዊ የጓደኛ መልእክት፣ ሚያዝያ 2021 (እ.አ.አ)
ሚስዮናውያን ወንጌልን አካፈሉ
ሥዕል በአፕርይል ስቶት
መፅሐፈ ሞርሞን ከታተመ በኋላ፣ እግዚአብሔር ሚስዮናውያን እንዲሄዱ እና ተጨማሪ ሰዎችን ስለዚሁ እንዲያስተምሩ ጠራ።
የጆሴፍ ስሚዝ ወንድም ሳሙኤል ስሚዝ በቦርሳ የተሞሉ የመፅሐፈ ሞርሞን ቅጂዎችን ይዞ ለማካፈል ሄደ። ሰዎች እርሱ ሲያስተምር ለመስማት ተሰበሰቡ።
ሌሎች ሚስዮናውያን ሰዎችን በአውሮፓ አስተማሩ። አንዳንዶችም በደሴት የሚኖሩ ሰዎችን አስተማሩ።
በኋላም የመጀሪያዎቹ ይፉ የሆኑ ሚስዮናዊ እህቶችም በእንግሊዝ አገር ለማገልገል ተጠሩ።
እኔም ሚስዮናዊ ለመሆን እችላለሁ። እኔም መፅሐፈ ሞርሞንን ለሌሎች ለማካፈል እችላለሁ።
የሚቀባ ገፅ
እኔም ወንጌልን ለማካፈል እችላለሁ
ለሌሎች ስለኢየሱስ ክርስቶስ እንዴት ለመንገር ይችላሉ?
© 2021 በ Intellectual Reserve, Inc. መብቱ በሕግ የተጠበቀ ነው። በዩ.ኤስ.ኤ ውስጥ የታተመ። እንግሊዘኛ የተፈቀደበት፦ 6/19። ትርጉም የተፈቀደበት፦ 6/19። Monthly Friend Message, April 2021ትርጉም። Amharic. 17467 506