2024
የፓትሪያርክ በረከት
ሐምሌ 2024 (እ.አ.አ)


“የመኖሪያ ቃላት፣” ለወጣቶች ጥንካሬ፣ ሐምሌ 2024 (እ.አ.አ)።

ወርሀዊ ለወጣቶች ጥንካሬ መልዕክት፣ ሐምሌ 2024 (እ.አ.አ)

የፓትሪያርክ በረከት

ከሚያዝያ 2023 (እ.አ.አ) አጠቃላይ ጉባኤ መልክቶች ከሰባዎቹ በ ሽማግሌ ካዙሂኮ ያማሺታ እና ሽማግሌ ራንዶል ኬ. ቤኔት የተወሰደ።

ወጣት ሰው

ምስል በግቭ

  • ከጌታ ለአናንተ የመጣ የግል ምክርን ይዟል።

  • የቤተሰብ ዘር ሐረግ

    በእስራኤል ቤት የዘር ሃረጋችሁን ያስታውቃል።

  • ቅዱሳት መጻህፍት

    የግል ቅዱስ መጽሐፍ ነው።

  • መቆለፍ

    ቅዱስ እና ሚስጥራዊ ነው።

  • ካርታ

    የህይወታችሁን እቅድ ዝርዝር አያወጣም።

  • የመልስ ቁልፍ

    ሁሉንም ጥያቄዎቻችሁን አይመልስም።

አስፈላጊ የህይወት ክስተትን ካልገለጸ ያንን እድል አናገኝም ብላችሁ አትውሰዱ። የፓትሪያርክ በረከት ዘላለማዊ ነው፣ እናም ብቁ ሆናችሁ ከኖራችሁ በዚህ ህይወት ውስጥ ያልተፈጸሙ በረከቶች በሚቀጥለው ህይወት ውስጥ ፍጻሜያቸውን ያገኛሉ።

ሴቶች

እንድሜያችሁ ስንት መሆን አለበት?

  • የበረከቱን አስፈላጊነት እና ቅዱስ ተፈጥሮ ለመረዳት እና የወንጌልን መሰረታዊ አስተምህሮ ለመረዳት የበሰላችሁ መሆን አለባችሁ።

  • በሐሳብ ደረጃ፣ በህይወት ውስጥ ብዙ አስፈላጊ ውሳኔዎች አሁንም ከፊታችሁ ያሉ ወጣቶች።

ከበረከታችሁ የሚመጡ በረከቶች