“ኢየሱስ አንድ በአንድ ባረከ፣” ጓደኛ ጥቅምት 2024 (እ.አ.አ) 26–27.
ወርሃዊ የ ጓደኛ መልእክት፣ ጥቅምት 2024 (እ.አ.አ)
ኢየሱስ አንድ በአንድ ባረከ
በአንድሩ ቦዝሊ የተሳለ
ነቢያት ለኔፋውያን ስለ ኢየሱስ ክርስቶስ ሞት ምልክቶች አስተማሩ። በሞተ ጊዜ በምድር ላይ ሦስት ቀን ጨለማ ሆኖ ነበር። በኋላ፣ ሰዎቹ የሰማይ አባትን ድምጽ ከሰማይ ሆኖ ሲናገር ሰሙ።
የሰማይ አባት፣ “እነሆ የምወደው ልጄ” አለ(3ኛ ኔፊ 11:7)። ኢየሱስም ለኔፋውያን ታየ እርሱ ከሞት ተነሥቷል! ለኔፋውያን ብዙ ነገሮችን አስተማራቸው። ንስሐ እንዲገቡና እንዲከተሉት ነገራቸው።
የታመሙት እንዲፈወሱ ሕዝቡን ወደ እርሱ እንዲያመጡዋቸው ጠየቃቸው። እርሱ ባረካቸው።
እርሱም ልጆቻቸውን አንድ በአንድ ባረካቸው። መላእክት ህጻናትን ከበው.
የሚቀለም ገፅ
አዳኙ እያንዳንዱን የሰማይ አባት ልጆችን ይወዳል።
በአደም ኮፎርድ የተሳለ
የሰማይ አባት ፍቅር እንዴት ይሰማችኋል?
© 2024 by Intellectual Reserve, Inc. All rights reserved. በዩ.ኤስ.ኤ ውስጥ የታተመ። እንግሊዘኛ የተፈቀደበት፦ 6/19። ትርጉም የተፈቀደበት፦ 6/19። ትርጉም የ ወርሃዊ የጓደኛ መልእክት፣ ጥቅምት 2024 (እ.አ.አ) Amharic. 19291 506