“የእግዚአብሔር ዕቅድ ራዕይ” ጓደኛ ሐምሌ 2021 (እ.አ.አ)
ወርሃዊ የ ጓደኛ መልእክት፣ ሐምሌ 2021 (እ.አ.አ)
የእግዚአብሔር ዕቅድ ራዕይ
ሥዕል በአፕርይል ስቶት
አንድ ቀን ጆሴፍ ስሚዝ እና ሲድኒ ሪግደን ቅዱሳን መጽሐፍትን እያነበቡ ነበር። ራዕይን አዩ። የሰማይ አባትን እና ኢየሱስ ክርስቶስን አዩ።
ከመወለዳችን በፊት በሰማይ ውስጥ ከእግዚአብሔር ጋር እንኖር እንደነበር ተማሩ።
ኢየሱስን እንዴት እንደምንከተል እና መንፈስ ቅዱስን እንዴት እንደምናዳምጥ ለመማር ወደ ምድር መጣን። መጥፎ ምርጫዎችን ስናደርግ ትዕዛዛትን መጠበቅን እና ንስሃ መግባትን እንማራለን።
ከሞትን በኋላ እንነሳለን። ጻድቅ ከሆንን ከሰማይ አባታችን ጋር በድጋሚ መኖር እንችላለን።
በቅዱሳን መጽሐፍት ውስጥ ስለእግዚአብሔር ዕቅድ መማር እችላለሁ። በኢየሱስ ክርስቶስ አማካኝነት ከቤተሰቤ ጋር ለዘላለም መሆን እችላለው።
የሚቀባ ገፅ
የሰማይ አባት ለእኔ እቅድ አለው
ክርስቶስን እንዴት ትከተላላችሁ?
© 2021 በ Intellectual Reserve, Inc. መብቱ በሕግ የተጠበቀ ነው። በዩ.ኤስ.ኤ ውስጥ የታተመ። እንግሊዘኛ የተፈቀደበት፦ 6/19። ትርጉም የተፈቀደበት፦ 6/19። ወርሃዊ የጓደኛ መልእክት፣ ሐምሌ 2021 (እ.አ.አ)ትርጉም። Amharic. 17471 506