እርዳታ የሚያስፈልጋቸውን ለመንከባከብ የሚረዱ ግብዓቶች
እርዳታ የሚያስፈልጋቸውን ለመንከባከብ እና እናንተም እንዴት መሳተፍ እንደምትችሉ የሚያሳዩ የተዘጋጁ የግብዓት ስብስቦችን አግኙ። ይበልጥ ራስን የቻሉ ለመሆን፣ ለስጋዊ ፍላጎቶች ለመዘጋጀት እና የተለያዩ ፕሮግራሞችን እና አገልግሎቶችን ለማግኘት የሚረዱ መመሪያዎችን ፈልጉ። በርኅራኄ የተነሳሳ አገልግሎት እና ተግባራዊ እርዳታን በመስጠት ቤተክርስቲያን ግለሰቦችን እና ቤተሰቦችን እንዴት እንደምትረዳ እወቁ።